JM Building Services - шаблон joomla Продвижение

News

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪን የሰው ሃየል ፍላጎት ለማርካት አዳዲስ እና ገበያ ተኮር ስልጠናዎች እየሰጠ ይገኛል። ተቋሙ ከዚህ ቀደም ከሚሰጣቸው የአልሙኒየም ስራ፣ ኢንቴሪየር ዲዛይን፣ የታይሊንግ ስራ፣ የጂፕሰም ዲኮር እና የኢንስታሌሽን ስልጠናዎች በተጨማሪ መሰረታዊ የብረታብረት ስልጠና፣ የሩፊንግ ሲስተም እና ዋተር ፕሩፊንግ ስልጠናዎች እና ሌሎች ዳዲስ የስልጠና መስኮችን ለመስጠት ምዝገባ ላይ ይገኛል።።

አድራሻ ቁጥር 1 ሾላ ገበያ ሾላ ጤና ጣቢያ ገባ ብሎ

ቁጥር 2 እንግሊዝ ኢምባሲ ሚናሮን ህንጻ ፊት ለፊት

 

ለበለጠ መረጃ 0920016423 ወይም   ይጻፉልን

 

ኢ ኤም ዲ የዘመናዊ ህንጻ የፊኒሽንግ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ያለውን የተማሪ ቁጥር በተሻለ ጥራት ለማስተናገድ በሚያስችል መልኩ ተጨማሪ ቅርንጫፍ ከፍቷል። አዲሱ ቅርንጫፍ የስልጠና ማዕከል በ700 ካሬ ሜትር ላይ የተንጣለለ ግቢ ላይ የሚሰጥ ሲሆን በምዝገባ ላይ እንገኛለን። የቁጥር 2 ትክክለኛ መገኛ ከእንግሊዝ ኢምባሲ ወይም ብሪቲሽ ካውንስል አካባቢ ሚናሮል ህንጻ ፊት ለፊት ይገኛል።

የኮንዶሚኒየም ቤት ደርሶዎት አጠቃላይ የፊኒሽንግ ስራው አስጭንቆዎት ይሆን? ኢ ኤም ዲ የዘመናዊ ህንጻ የፊኒሽንግ ስራ ተቋራጭ የመክፈል አቅመዎን ባገናዘበ መልኩ በጂፕሰም ኮርኔሶችን እና የፓርቲሽን ስራዎችን፣ በሮችን እና መስኮቶችን በአልሙኒየም ስራዎች፣ ወለሎችን እና ግድግዳዎችን በሳይሊንግ ስራዎች ውብ እና ማራካ አድርጎ ያስረክብዎታል። በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በተቆረጠ ጊዜ ሰርቶ ያስረክብወታል።0920016423 ስልካችን ነው።

EMD got Letter of Appreciation from MCMDO for its diligent work in training and job creation

ኮንትራክተር ሁነው የሰራተኞች የእውቀት አቅም አስጨንቆዎት ከሆነ፣ ወይም መንግስታዊ ያልሆነ የተራድዖ ድርጅት እየመሩ የሚደግፏቸው ወጣቶች ዘለቄታዊ ህይወት ካሳሰበዎች፣ ወይም የመንግስት ተቋም እየመሩ የሚመሯቸው ሰራተኞች በትርፍ ጊዜያቸው እውቀት እንዲገበዩ ከፈለጉ? ኢ ኤም ዲ የዘመናዊ ህንጻ የፊኒሽንግ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በቡድን እና በተናጥል ለሚመጡ ወጣቶች ልዩ ፕሮግራም አለው። እስካሁን ድረስም ወጣቶችን በመላክ ከኢ ኤም ዲ ጋር እየሰሩ የሚገኙ ተቋማት

የእናቶች እና ህጻናት ዘርፈ ብዙ የልማት ድርጅት
መርካቶ የህጻናት መርጃ ማዕከል
ዶርከስ ኢትዮጵያ
በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 05 ወጣቶች ማዕከል
በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ሌሎችም ይገኛሉ።

በተጨማሪም ኢ ኤም ዲ በራሰዳቸው ከፍለው መማር ለማይችሉ ከተለያዩ ተቋማት ለሚመጡ ሰራተኞች የነጻ ስልጠና እድል የሚሰጥ ሲሆን በ2008 በመጀመሪያ ዙር ለጀመርነው ስልጠና ለ10 ሰልጣኞች ነጻ የትምሀርት እድል ሰጥቷል። 
ለጥያቄዎት 0920016423 ይደውሉ።